ታሪክ
አጭር መግለጫ
- መገኛ: አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
- የሰፈሩ ልዩ ስም: አውቶብስተራ መናኸርያ ከፍ ብሎ ከገነሜ ትምህርትቤት ጀርባ
- የተመሰረተበት ዘመን: 1950
- ስፋት በካ.ሜ: 171
- የጁመአ ሰላት: አይሰገድም
- ይዞታ: የግለሰብ
- ካርታ: አለው
- የሴቶች ቦታ : አለው
- መድረሳ: አለው
- መፀዳጃ ቤት:
- የውዱእ ቦታ: አለው
- ሻወር:
- የመኪና ማቆሚያ:
አድራሻ
ፕሮገራሞች
እለታዊ
ሳምንታዊ
- ሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሀዲስ (ተጅሪድ)
- ሀሙስ እና ጁምዓ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሲራ
- ቅዳሜ እና እሁድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ቁርአን ተፍሲር
ወርሀዊ
ፎቶ
Social Media

