ኑር (በኒ) መስጂድ

ታሪክ

አጭር መግለጫ

 • መገኛ: አራዳ ክ/ከተማ
 • የሰፈሩ ልዩ ስም: ፒያሳ 
 • የተመሰረተበት ዘመን: 1908
 • ስፋት በካ.ሜ: 4,656
 • የጁመአ ሰላት: ይሰገዳል 
 • ይዞታ: የመንግስት 
 • ካርታ: አለው
 • የሴቶች ቦታ : አለው
 • መድረሳ: አለው
 • መፀዳጃ ቤት: አለው
 • የውዱእ ቦታ: አለው
 • ሻወር:
 • የመኪና ማቆሚያ:

አድራሻ

ፕሮገራሞች

እለታዊ

ሀጂ ኡመር (ከመግሪብ እስከ ዒሻ)

 • ሰኞ ማክሰኞ አርብ ቅዳሜ
  • ቁርአን ተፍሲር

ኡስታዝ ቶፊቅ (ከመግሪብ እስከ ዒሻ)

 • ሰኞ ማክሰኞ ረቡእ
  • ነይሉል አውጣር እና ሰፊና

ሼኽ ሙሀመድ ኡመር (ሰብዩ)

 • ከሱብሂ እስክ ኢሻ
  • የተለያዩ ኪታቦችን ያስቀራሉ (ተፍሲር ፊቂህ ሀዲስ) አርብ እና እሁድ ጠዋት ሲቀር

ሳምንታዊ

 • ረቡእ (ከመግሪበ እስከ ዒሻ)  ኡስታዝ አቡበከር ወቅታዊ ጉዳዮች
 • ሀሙስ (ከመግሪብ እስከ ዒሻ) ሰለዋት
 • ከጁመአ በፊት ሀጅ ኡመር
 • እሁድ አስር ላይ በያን አለ

ወርሀዊ

መድረሳ

ከአስር እስከ ኢሻ ለወንዶች እና ለሴቶች ከጀማሪ ቁርአን እስከ ሂፍዝ፤ ፊቅህ ኪታብ

የዳእዋ እንግዶችን ይቀበላል (መርከዝ አለው)

ፎቶ

Social Media
 
 
 
  

Leave a Reply