ታሪክ
አጭር መግለጫ
- መገኛ: አዲስ ከተማ ክ/ከተማ
- የሰፈሩ ልዩ ስም: መሳለሚያ
- የተመሰረተበት ዘመን: 1950
- ስፋት በካ.ሜ: 1504
- የጁመአ ሰላት: ይሰገዳል
- ይዞታ: የእድር
- ካርታ: አለው
- የሴቶች ቦታ : አለው
- መድረሳ: አለው
- መፀዳጃ ቤት: አለው
- የውዱእ ቦታ: አለው
- ሻወር:
- የመኪና ማቆሚያ:
አድራሻ
ፕሮገራሞች
እለታዊ
ከሱበሂ በኋላ
- ሪያድ (ሰፊና- ሚንሃጅ) ኡስታዝ ማእሩፍ ጁመአ ሲቀር
- ቡሉግ ሪያድ (ሰፊና- ኡምዳ) ኡስታዝ ነስረዲን ጁመአ ሲቀር
- የተለያዩ ኪታቦች ሼኽ ሀሰን ጁመአ ሲቀር
- ሂፍዝ አቡበከር
ሳምንታዊ
ከሱበሂ በኋላ
- አንዋር (ኡምደቱሳሊክ) ኡስታዝ ዘይኑ (ሰኞና ማክሰኞ)
- ቡሉግ ኡስታዝ ዘይኑ ቅዳሜ
- ስርፍ ኡስታዝ ረቡእና ሀሙስ 3፡00-7፡00
ከመግሪብ በኋላ
- ተጅሪድ ሼኽ ሀሰን (ማክሰኞ ረቡእ ሀሙስ)
- ተፍሲር ሼኽ ሀሰን (ሰኞ ቅዳሜ እሁድ)
- ሙሰሊም ሼኽ ሙሀመድ (ማክሰኞ ረቡእ ሀሙስ)
ፎቶ
Social Media