ታሪክ
መስጅዱ ተሰርቶ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው በ 1989 ዓ.ል ሲሆን የመስጅዱ መስራችና በገንዘብ ያሰሩት አሁን ላይ በህይወት የሌሉት ሃጅ አደም በዳኔ የሚባሉ ባለ ሃብት ናቸው፡፡
አጭር መግለጫ
- መገኛ : ኮልፌ ቀራንዮ
- ክ/ከተማ
- የሰፈሩ ልዩ ስም: ጦር ሃይሎች
- የተመሰረተበት ዘመን: 1983
- ስፋት በካ.ሜ: 5,700
- የጁመአ ሰላት: ይስገዳል
- ይዞታ: የግለሰብ
- ካርታ: አለው
- የሴቶች ቦታ : አለው
- መድረሳ: አለው
- መፀዳጃ ቤት: አለው
- የውዱእ ቦታ: አለው
- ሻወር: አለው
- የመኪና ማቆሚያ: አለው
አድራሻ
ፕሮገራሞች
እለታዊ
ሳምንታዊ
ወርሀዊ
ፎቶ
Social Media

