ታሪክ
አጭር መግለጫ
- መገኛ: ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ
- የሰፈሩ ልዩ ስም: ጅማ (ስልጤ ) ሰፈር
- የተመሰረተበት ዘመን: 1981
- ስፋት በካ.ሜ: 1761
- የጁመአ ሰላት: ይሰገዳል
- ይዞታ: የመንግስት
- ካርታ: በሂደት ላይ
- የሴቶች ቦታ : አለው
- መድረሳ: አለው
- መፀዳጃ ቤት: አለው
- የውዱእ ቦታ: አለው
- ሻወር:
- የመኪና ማቆሚያ:
አድራሻ
ፕሮገራሞች
እለታዊ
- ከሰኞ እስከ ረቡእ (ሱብሂ 12፡00 -1፡00) ቀዋኢዱል ሙስላ
- ከጁመአ እስከ እሁድ (ሱብሂ 12፡00 – 12፡45) አቂደቱ ተውሂድ
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ (ከአስር በኋላ እና ከመግሪብ እስከ ኢሻ) ቁርአን በተጅዊድ
- ከሰኞ እስከ ጁመአ (ከኢሻ በኋላ) ቁርአን በተጅዊድ
- ከሰኞ እስከ ረቡእ (ከመግሪብ እስከ ኢሻ) ሙለህሱል ፊቅህ
ሳምንታዊ
- ሀሙስ (ሱብሂ 12፡00 – 1፡00) ቡሉገል መራም
- ሀሙስና ጁመአ (ከመግሪብ እስከ ኢሻ) ሹሩጡ ሰላህ እና ሸርሁ ኡሱሉል ኢማን
- ቅዳሜ (ከኢሻ በኋላ) ሰፊና
ወርሀዊ
ፎቶ
Social Media


