የጎግል ማፕ አድራሻን ለማስገባት

Figure 1መስጂድ ውስጥ በመሁን ስልክ ላይ Maps / google map ክፈት

Figure 2ይቺን ምልክት ተጫን ያለህበትን ቦታ ያሳይሀል

Figure 3ምልክቷን ጫን አድርገህ ያዝ

Figure 4ቀይ ምልክት ሲመጣልህ ቁጥሩን መዝግበህ ላክ

Figure 5ወይም ሼር የሚለውን ተጫን

Figure 6Copy to clip የሚለውን ተጫን

Figure 7መስጂድ አስገባ የሚለው ላይ የጎግል ማፕ አድራሻ ከሚለው በታች ያለው መፃፊያ ቦታ ላይ ጫን አድርገህ በመያዝ Paste የሚለው ሲመጣ Paste ተጫን

Social Media