ዑስማን ኢብኑ አፋን(ሼኽ ደሊል) መስጂድ

ታሪክ

አጭር መግለጫ

 • መገኛ: ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ 
 • የሰፈሩ ልዩ ስም: ጅማ (ስልጤ ) ሰፈር
 • የተመሰረተበት ዘመን: 1981
 • ስፋት በካ.ሜ: 1761
 • የጁመአ ሰላት: ይሰገዳል 
 • ይዞታ: የመንግስት
 • ካርታ: በሂደት ላይ
 • የሴቶች ቦታ : አለው
 • መድረሳ: አለው
 • መፀዳጃ ቤት: አለው
 • የውዱእ ቦታ: አለው
 • ሻወር:
 • የመኪና ማቆሚያ:

አድራሻ

ፕሮገራሞች

እለታዊ
 • ከሰኞ እስከ ረቡእ (ሱብሂ 12፡00 -1፡00) ቀዋኢዱል ሙስላ
 • ከጁመአ እስከ እሁድ (ሱብሂ 12፡00 – 12፡45) አቂደቱ ተውሂድ
 • ከሰኞ እስከ ቅዳሜ (ከአስር በኋላ እና ከመግሪብ እስከ ኢሻ) ቁርአን በተጅዊድ

 • ከሰኞ እስከ ጁመአ (ከኢሻ በኋላ) ቁርአን በተጅዊድ
 • ከሰኞ እስከ ረቡእ (ከመግሪብ እስከ ኢሻ) ሙለህሱል ፊቅህ
ሳምንታዊ
 • ሀሙስ (ሱብሂ 12፡00 – 1፡00) ቡሉገል መራም
 • ሀሙስና ጁመአ (ከመግሪብ እስከ ኢሻ) ሹሩጡ ሰላህ እና ሸርሁ ኡሱሉል ኢማን
 • ቅዳሜ (ከኢሻ በኋላ) ሰፊና
ወርሀዊ

ፎቶ

Social Media
 
 
 
  

Leave a Reply