ሰላም (ቄራ) መስጂድ

ታሪክ

በሸህ ዘይድ አልነህያ በጎ አድራጎት ድርጅት የተሰራ ሲሆን አሁን ባለው መልኩ ታድሶ የተመረቀው በ1996 አ,ል ነው ።

አጭር መግለጫ

 • መገኛ : ቂርቆስ ክ/ከተማ
 • የሰፈሩ ልዩ ስም: ቄራ 
 • የተመሰረተበት ዘመን: 1987
 • ስፋት በካ.ሜ: 2900
 • የጁመአ ሰላት: ይሰገዳል
 • ይዞታ: የመንግስት
 • ካርታ: አለው
 • የሴቶች ቦታ : አለው
 • መድረሳ: አለው
 • መፀዳጃ ቤት: አለው
 • የውዱእ ቦታ: አለው
 • ሻወር:
 • የመኪና ማቆሚያ: አለው

አድራሻ

ፕሮገራሞች

እለታዊ
ሳምንታዊ

ዘወትር ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻ የዳእዋ ፕሮግራም

ወርሀዊ

በወር 1ጊዜ በተመረጡ እሁዶች አንድ ጊዜ የዳእዋ ፕሮግራም ይዘጋጃል

ፎቶ

በመስጂዱ ውስጥ የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ይገኛሉ

 • የሰላም የቲሞችና አረጋውያን መርጃ ማእከል
 • የመወዳ የትዳርና የማማከር አገልግሎት
 • ኢቅራዕ የካዳሚና ዲናዊ ላይብረሪ
 • አንደሉስ የቁርአንና የሂፍዝ መአከል
 • ሁለት ምግብ ቤቶች አሉ

Social Media
 
 
 
  

This Post Has One Comment

 1. Abu haysem

  በሸህ ዘይድ አልነህያ በጎ አድራጎት ድርጅት የተሰራ ሲሆን አሁን ባለው መልኩ ታድሶ የተመረቀው በ1996 አ,ል ነው ።

  በመስጂዱ ውስጥ የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ይገኛሉ
  ▼የሰላም የቲሞችና አረጋውያን መርጃ ማእከል
  ▼የመወዳ የትዳርና የማማከር አገልግሎት
  ▼ኢቅራዕ የካዳሚና ዲናዊ ላይብረሪ
  ▼አንደሉስ የቁርአንና የሂፍዝ መአከል

  በተጨማሪም ዘወትር ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻ የዳእዋ ፕሮግራም
  በወር 1ጊዜ ደግሞ በተመረጡ እሁዶች አንድ ጊዜ የዳእዋ ፕሮግራም ይዘጋጃል

  የጀመአ ተብሊግ እንዲሁ ዘወትር ሀሙስ ወደተለያዩ አቅጣጫዎች የዳእዋ ጉዞ ይዘጋጃል
  ከሌላ አካባቢም ለሚመጡ የዳእዋ ጀመአዎችም በቂ የማረፊያ መርከዝ ይገኛል

Leave a Reply