ሰይድና ሃምዛ መስጂድ

ታሪክ

መስጅዱ ተሰርቶ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው በ 1989 ዓ.ል ሲሆን የመስጅዱ መስራችና በገንዘብ ያሰሩት አሁን ላይ በህይወት የሌሉት ሃጅ አደም በዳኔ የሚባሉ ባለ ሃብት ናቸው፡፡

አጭር መግለጫ

 • መገኛ : ኮልፌ ቀራንዮ
 • ክ/ከተማ
 • የሰፈሩ ልዩ ስም: ጦር ሃይሎች 
 • የተመሰረተበት ዘመን: 1983 
 • ስፋት በካ.ሜ: 5,700
 • የጁመአ ሰላት: ይስገዳል
 • ይዞታ: የግለሰብ
 • ካርታ: አለው 
 • የሴቶች ቦታ : አለው
 • መድረሳ: አለው
 • መፀዳጃ ቤት: አለው
 • የውዱእ ቦታ: አለው
 • ሻወር: አለው
 • የመኪና ማቆሚያ: አለው

አድራሻ

ፕሮገራሞች

እለታዊ
ሳምንታዊ
ወርሀዊ

ፎቶ

Social Media
 
 
 
  

Leave a Reply